የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እንዲታጠፍ ተወሰነ።
የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እንዲታጠፍ ተወሰነ። የከተማዋን የአስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የተዘጋጀ አዋጅ በአዲስ አበባ ምክር ቤት ዛሬ ተሻሽሏል። በተሻሻለው አዋጅ መሰረት የተወሰኑ የከተማዋ አስፈጻሚ አካላት ስልጣን እና ተግባራቸው የተሻሻለ ሲሆን ፤ የታጠፉ እንዲሁም የተቋም ስያሜ ለውጥ የተደረገባቸውም አሉ። የከተማዋ የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ስልጣን እና ተግባሩ ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች እንዲተላለፍ ተደርጎ ታጥፏል። በከተማዋ የትራፊክ ህግ ማስከበር ስራ ላይ የተለያዩ አካላት በተበታተነ መልኩ መሰመራታቸው የፈጠረውን የመልካም አስተዳደር ችግር እና የሚነሳውን ቅሬታ ለመፍታት ሲባል የተላለፈ ውሳኔ እንደሆነ በምክር ቤቱ ተብራርቷል። የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ የመንገዶች ባለስልጣን እና አዲስ ይደራጃል የተባለው የትራንስፖርት ማኔጅመንት ማዕከል የታጠፈው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗