ጨርጨር‼️
ጨርጨር‼️ መከላከያ ሠራዊት #ጨርጨር፣ #ሓደ_አልጋና #ወራባየን መቆጣጠሩ ታወቀ። መከላከያ ሠራዊት #ጨርጨር፣ ሓደ አልጋ እና ወራባየን በቁጥጥር ሥር በማዋል በባቡር መስመሩ ወደ #ፋጫጋማ መድረሱ ተገለጸ። የጨርጨር መስመር በተለይ የባቡር መስመሩን በመጠቀም ህወሓት ከባድ መሳሪያዎችን ጨምሮ ለማንቀሳቀስ የሚጠቀምበት ዋነኛ መስመር ነበር። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗