በትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ለፖሊስና ሚሊሻ አባላት ጥሪ ተደረገ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-30 10:23:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ለፖሊስና ሚሊሻ አባላት ጥሪ ተደረገ ​በጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) የሚመራው የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ማዕከላዊ ወታደራዊ ኮማንድ፣ ለፖሊስና ሚሊሻ አባላት ጥሪ ያቀረበበትን አዲስ ወቅታዊ መግለጫ አውጥቷል። ​ተቋማትንና ንብረትን መጠበቅ፦ የትግራይ ህዝብን፣ የመንግሥትና የግል ተቋማትን ንብረት ከስርቆትና ከጥፋት የመጠበቅ ሙያዊ ኃላፊነትን በብቃት መወጣት እንደሚገባ ተመላክቷል። ​ወንጀልን መከላከል፦ በህዝብና በተቋማት ላይ ጥፋት የሚያደርሱ አካላትን ድርጊት መታገል እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ወንጀልን መከላከል እንደሚገባ ጥሪ ቀርቧል። ​ከቡድነኝነት መጠበቅ፦ የህግና የፖሊስ ሥነ-ምግባርን በማክበር ከቡድነኝነት መጠበቅና ለህዝብ ሰላም መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተጠቅሷል። ​ትጥቅ የማስረከብ ጥሪ፦ የህዝቡን ሰላም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]