★ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አዲስ ተመራቂዎችን በ0 ዓመት የሥራ ልምድ ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

EFFOYJOBSneutral2026-09-30 10:45:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

★ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አዲስ ተመራቂዎችን በ0 ዓመት የሥራ ልምድ ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። ይሁን እንጂ የማመልከቻ ጊዜው ያበቃ ቢሆንም የማመልከቻ ሊንኩ(ማስፈንጠሪያው) በመሙላቱ ምክንያት ማመልከቻ ባለመቀበሉ ለማመልከት እንደተቸገራችሁ ለመረዳት ተችሏል:: ስለሆነም የማመልከቻ ቀኑ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ. ✅ Position: Graduate Trainee ■ Qualification: Bachelor’s degree in Accounting, Economics, Management or related field. How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/akufada-micro-finance-job-vacancy/ : 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

Read the full story at effoyjobs ↗
AdYour ad here[email protected]