የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች እንዲቆሙ አዘዙ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-30 11:12:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች እንዲቆሙ አዘዙ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ፤ በሀገሪቱ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችንና ግድያዎችን ለመከላከል አዲስ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ይፋ አደረጉ። ባለፈው ሀምሌ ወር ጀምሮ ከጆሃንስበርግ ምስራቃዊ አቅጣጫ ባለው አካባቢ ቢያንስ የ11 ሴቶች አስከሬን መገኘቱ፤ በመላ አገሪቱ ከባድ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ መንግሥትም በአፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ከፍተኛ ግፊት እየፈጠረ ነው ። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]