“የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በሀገራችን እና በአፍሪካ ደረጃ ተምሳሌት ለማድረግ የሰነቅነው ርዕይ ፍሬ እያፈራ ነው” አቶ ዓለም አንተ አግደው
“የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በሀገራችን እና በአፍሪካ ደረጃ ተምሳሌት ለማድረግ የሰነቅነው ርዕይ ፍሬ እያፈራ ነው” አቶ ዓለም አንተ አግደው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛውን የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ “የዳኝነት አገልግሎትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ” በሚል መሪ መልዕክት እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ በክልሉ የሚገኙ ፍርድ ቤቶችን ለማጠናከር በወጣው አዋጅ መሠረት የክልሉን የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ለማላቅ እንዲያግዝ ታስቦ የተፈጠረ…
Read the full story at amharamassmedia ↗