ለትልቅሀገር፣ ለትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ የሚመጥነው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም።
ለትልቅሀገር፣ ለትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ የሚመጥነው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም። ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ከሠራቻቸው ውጤታማ ሥራዎች መካከል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ አንደኛው ነው። የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ የዕዳ ጫናን በመቀነስ እና የዋጋ ንረትን በማረጋጋት ተጨባጭ ውጤት እያሳየ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም የዕዳ ጫናን በመቀነስ እና የዋጋ ንረትን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ ስኬት አስመዝግቧል ብለዋል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗