ሕዳሴ – የትልቅ ሕዝብ፣ የትልቅ ሀገር እና የታላቅ ራዕይ ጽናት እና የተግባር ስኬት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-30 11:29:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሕዳሴ – የትልቅ ሕዝብ፣ የትልቅ ሀገር እና የታላቅ ራዕይ ጽናት እና የተግባር ስኬት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከግዙፍ የውኃ እና የኮንክሪት ግንባታ ባለፈ የኢትዮጵያን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ፣ የሉዓላዊነት ክብር እና የመፈጸም አቅም አንድምታ ማሳያ ነው። የግድቡ በስኬት መጠናቀቅ ሀገሪቱ የተጋረጡባትን ዘርፈ ብዙ የዲፕሎማሲ ጫናዎች፣ የፋይናንስ ማነቆዎች እና እጅግ ውሥብሥብ የነበሩ የቴክኒክ ፈተናዎችን በብልሃት ተሻግራ የራሷን የተፈጥሮ ጸጋ የማልማት ሉዓላዊ መብቷን በተግባር ያረጋገጠችበት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]