“ጉባኤው የክልሉን የፍትሕ ሥርዓት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር መልካም ተጽዕኖ ይኖረዋል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-30 11:30:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ጉባኤው የክልሉን የፍትሕ ሥርዓት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር መልካም ተጽዕኖ ይኖረዋል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛውን የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ “​የዳኝነት አገልግሎትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ” በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ​ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ባለፉት ሁለት ዓመታት ታላላቅ የሪፎርም ሥራዎችን ማከናወኑን ተናግረዋል። ለአንድ ሀገር የፍትሕ ሥርዓት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]