ዘላቂ ሰላምን ማጽናት እና የልማት ሥራዎችን ማስቀጠል ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-30 11:35:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዘላቂ ሰላምን ማጽናት እና የልማት ሥራዎችን ማስቀጠል ይገባል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታ ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በከተማዋ ያለውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከማኅበረሰቡ ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። የማኅበረሰቡን የልማት ተጠቃሚነት የሚያደናቅፉ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶችን ሴራ ማክሸፍ ይገባል ነው ያሉት። ለዚህም ሕዝቡ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]