ጨርጨር‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-30 11:21:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጨርጨር‼️ መከላከያ ሠራዊት #ጨርጨር፣ #ሓደ_አልጋና #ወራባየን መቆጣጠሩ ታወቀ። መከላከያ ሠራዊት #ጨርጨር፣ ሓደ አልጋ እና ወራባየን በቁጥጥር ሥር በማዋል በባቡር መስመሩ ወደ #ፋጫጋማ መድረሱ ተገለጸ። የጨርጨር መስመር በተለይ የባቡር መስመሩን በመጠቀም ህወሓት ከባድ መሳሪያዎችን ጨምሮ ለማንቀሳቀስ የሚጠቀምበት ዋነኛ መስመር ነበር። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]