የሀገር መከላከያ በትግራይ በጀመረው ህግ ማስከበር ዘመቻ ዛሬ እነዚህን አካባቢዎች አካሎ ወደ መቀሌ ጉዞ ላይ መሆኑ ታውቋል።የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ:-
የሀገር መከላከያ በትግራይ በጀመረው ህግ ማስከበር ዘመቻ ዛሬ እነዚህን አካባቢዎች አካሎ ወደ መቀሌ ጉዞ ላይ መሆኑ ታውቋል።የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ:- 📌 የአበርገሌ መስመር ዓዲ ጃዋኖ :ዓዱ ባሪያይ :ጨርጨር አጠናቆ ማይ አለክት ተቃርቧል። 📌በኮረም መስመር ግራና ቀኝ ኩኩፍቶ: ጭቆልና መስዋእት አጠናቆ ወደ ማይጨው ተጠግቷል። 📌 የሁመራ መስመር ከሽራሮ በቅርብ ርቀት የምትገኘዋ ማይ ኩሂሊ መግባቱ ታውቋል። NB:-ወታደረዊ መረጃዎችን ስናጋራ ጥንቃቄ በተሞላበት ካልሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ:ከታማኝነቱ ሀሰተኝነቱ ይጎላል።ሠራዊት አልፎ የሄዳቸውን እንጅ አሁናዊ ስፍራ ከስንት አንዴ ካልሆነ አይገለፅም። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗