የቱሎው ኦይል ኩባንያ ከጋና መንግሥት ጋር ባደረገው የግብር ውዝግብ የአክሲዮን ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆለቆለ።

ZENA24NOWneutral2026-09-30 11:39:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቱሎው ኦይል ኩባንያ ከጋና መንግሥት ጋር ባደረገው የግብር ውዝግብ የአክሲዮን ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆለቆለ። የቱሎው ኦይል ኩባንያ ከጋና መንግሥት ጋር ባደረገው የ196 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የግብር ውዝግብ ክርክር በመሸነፋ የተነሳ የአክሲዮን ዋጋው በ34 ነጥብ 3 በመቶ ማሽቆለቁ ተገልጿል። ዋና መስሪያ ቤቱን በእንግሊዝ ለንደን ያደረገው የቱሎው ኦይል ኩባንያ በአፍሪካ የነዳጅ ማውጣት እና ፍለጋ ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚንቀሳቀስ ትልቅ ኩባንያ ነው ።በለንደን የሼር ገበያ የሚነግደው እና ትኩረቱን በምዕራብ አፍሪካ ያደረገው የፔትሮሊየም አምራች ኩባንያ፣ የጋና ግብር ግምገማ ከነበረው የፔትሮሊየም ስምምነት ውጪ ነው በማለት ለአለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል። የአክሲዮን ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆለቁ "እጅግ የተጋነነ ነው" ሲሉ የፓንሙር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]