ኢትዮጵያ በልማት እና በሕዝቦቿ አንድነት ታላቅነቷን እያጸናች ትገኛለች።
ኢትዮጵያ በልማት እና በሕዝቦቿ አንድነት ታላቅነቷን እያጸናች ትገኛለች። ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ የውስጥ እና የውጭ ፈተናዎችን በጽናት እና በጥበብ በማለፍ ነጻነቷን እና ታላቅነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ናት። በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢኒስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪው ጀማል መሐመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ ሕልውናቸውን እና ሉዓላዊነታቸውን የሚፈታተኑ አጋጣሚዎች ሲገጥሟቸው ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው በአንድነት የመቆም ታሪካዊ ባሕል አላቸውም ብለዋል። የዚሁ የማይናወጥ የአንድነት…
Read the full story at amharamassmedia ↗