ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ የሚገባ ቀልጣፋ አገልግሎት።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-30 12:01:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ የሚገባ ቀልጣፋ አገልግሎት። ለተከበረችው እና ለታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ የሚመጥነው ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት በኢትዮጵያ የመንግሥት አገልግሎት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ከፍቷል። በፌዴራል የሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አንተነህ ማሞ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ የተዘበራረቁ እና ቢሮክራሲ የተሞሉባቸውን ሂደቶች በአንድ ጥላ ስር በማሠባሠብ የዜጎችን እንግልት፣ ጊዜ እና ወጭ አስቀርቷል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]