በፓይለቶች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ከዱባይ ወደ እስራኤል ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን ሳውዲ አረቢያ እንዲያርፍ ተገደደ፡፡
በፓይለቶች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ከዱባይ ወደ እስራኤል ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን ሳውዲ አረቢያ እንዲያርፍ ተገደደ፡፡ ከዱባይ ወደ እስራኤል በመብረር ላይ የነበረው የፍላይዱባይ አውሮፕላን ድንገተኛ አደጋ ማሳሰቢያ አስተላልፎ በሳውዲ አረቢያ አስገዳጅ ማረፊያ ማድረጉን አልጀዚራ አስነብቧል። ከዱባይ ወደ እስራኤል ቴል አቪቭ በመጓዝ ላይ የነበረው የንግድ አውሮፕላን በሳውዲ አረቢያ ታቡክ አውሮፕላን ማረፊያ በሰላም ማረፉን የፍላይዱባይ አየር መንገድ አስታውቋል። አውሮፕላኑ ከተነሳ ብዙም ሳይቆይ ድንገተኛ የማስጠንቀቂያ ምልክት አስተላልፎ እንደነበር የበረራ መረጃዎች ያመለክታሉ። አየር መንገዱ በበረራ ላይ እያለ አንድ ያልተለመደ ክስተት አጋጥሞት እንደነበር የተረጋገጠ ሲሆን በሳውዲ አረቢያ ታቡክ አውሮፕላን ማረፊያ በሰላም ማረፉን እና ተሳፋሪዎችም ደህና መሆናቸውን ገልጿል።…
Read the full story at zena24now ↗