የኤርትራ ሰራዊት ውጊያ ከፍቶብናል-አወል አርባ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-30 12:24:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ሰራዊት ውጊያ ከፍቶብናል-አወል አርባ‼️ በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ የኤርትራ ሰራዊት ከህወሃት ሀይል ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ጥሶ ገብቶ በከባድ መሳሪያ ጭምር ጦርነት ከፍቶ ይገኛል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕስ መስተዳደር ሀጂ አወል አርባ ከክልሉ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል። በዚህ የተነሳ በርካታ ሰዎች ተፈናቅለዋል ብለዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]