ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ታላቅ ርዕይ የተበሠሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች
ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ታላቅ ርዕይ የተበሠሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኀይል ወደ ማመንጨት መሸጋገሩን ተከትሎ ኢትዮጵያን ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ፣ ቴክኖሎጂ እና ሎጂስቲክስ ማዕከልነት የሚያሸጋግሩ የ30 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ፕሮጀክቶች ይፋ ተደርገዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጉባ ሰማይ ሥር ይፋ የተደረጉት ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክቶች የውጭ ምንዛሬን በማስቀረት እና በማስገኘት የኢትዮጵያን ከፍታ የሚወስኑ ናቸው። ከወሳኞቹ ፕሮጀክቶች…
Read the full story at amharamassmedia ↗