“የባሕር በር ጥያቄን መከልከል አይቻልም”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-30 12:34:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የባሕር በር ጥያቄን መከልከል አይቻልም” በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት የባሕር በር የሌላቸው ሀገራት የባሕር በር የማግኘት ሕጋዊ መብት አላቸው። የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ፕሮፌሰር ብሩክ ኀይሉ የባሕር ጠረፍ ያላቸው ሀገራት የባሕር በር የሌላቸውን ወንድም ሀገራት የመጠቀም መብት ሊከለክሉ አይችሉም ብለዋል። ይህን ማድረግም በቀጥታ ዓለም አቀፍ ሕግን መጣስ እንደኾነ ነው የተናገሩት። በዚህም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]