በረራ ላይ ፓይለቶቹ ተጣሉ: አንዱ በጩቤ ተወጋ‼
በረራ ላይ ፓይለቶቹ ተጣሉ: አንዱ በጩቤ ተወጋ‼ አስደንጋጭ የተባለው የዛሬ የአውሮፕላን ጠለፋ‼ 📌ከዱባይ ወደ ቴል አቪቭ ከዱባይ ወደ ቴል አቪቭ በመብረር ላይ የነበረ የፍላይ ዱባይ (Flydubai) በረራ ቁጥር FZ1073 ቦይንግ 737 አውሮፕላን በአየር ላይ እያለ አብራሪዎች መካከል በተፈጠረ ከፍተኛ ግጭት ምክንያት በሳኡዲ አረቢያ ታቡክ አየር ማረፊያ በድንገት ለማረፍ ተገደደ። በበረራው ወቅት የረዳት አብራሪውና የዋና አብራሪው አለመግባባት ወደ አካላዊ ግጭት ያደገ ሲሆን፣ ረዳት አብራሪው አውሮፕላኑን ለመጣል/ለመከስከስ በመሞከር ዋና አብራሪውን በስልት (በቢላዋ) ወግቶ ማቆሰሉ ተገልጿል። በዚህም ምክንያት አውሮፕላኑ በአየር ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ጫማዎችን በድንገት ቁልቁል በመውረድ ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ደቅኖ ነበር። በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ መንገደኞችና የካቢን ሰራተኞች…
Read the full story at wasulife ↗