ኢትዮጵያዊቷን ኤግላ ጥላሁንን በዋስ ለማስፈታት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ተጀመረ

ZENA24NOWneutral2026-09-30 12:55:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያዊቷን ኤግላ ጥላሁንን በዋስ ለማስፈታት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ተጀመረ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ነዋሪ የሆነችውን ወጣት ኤግላ ጥላሁንን፣ በሳንዲያጎ ካሊፎርኒያ ከሚገኘው የኢሚግሬሽንና ጉምሩክ አስፈጻሚ (ICE) እስር ቤት በዋስ ለማስለቀቅ የታለመ የእርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በጎ ፈንድ ሚ ድረ-ገጽ ላይ ተጀምሯል። ከታውሰን ዩኒቨርሲቲ በሕዝብ ጤና ሳይንስ ዘርፍ ባሳለፍነው ግንቦት ወር የመጀመሪያ ዲግሪዋን ያገኘችው ወጣት ኤግላ ጥላሁን፣ ለዕረፍትና ለጉብኝት ወደ ካሊፎርኒያ ግዛት ባቀናችበት ወቅት በሳን ዲዬጎ ከተማ ዉስጥ በፌዴራል የኢሚግሬሽን የደህንነት አባላት በቁጥጥር ሥር መዋሏ ይታወቃል። የኤግላ ጓደኛ የሆነችውና በኮሎምቢያ ሜሪላንድ ግዛት ነዋሪ በሆነችው ማህሌት ኃይሉ የተከፈተው ይኸው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ገጽ እንደሚያሳየው፣ ወጣቷን ከእስር ለማስፈታት መንግሥት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]