ለትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ መሠረቱ ዘላቂ ሰላም እና ጸጥታን ማረጋገጥ ነው።
ለትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ መሠረቱ ዘላቂ ሰላም እና ጸጥታን ማረጋገጥ ነው። በደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ በከተማዋ የሚገኘውን የሰላም እና ልማት ለማስቀጠል እና የከተማዋን ብሎም የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ የጋራ ግንዛቤ እና ቅንጅት መፍጠር እንደሚገባም ተገልጿል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት እንዳሉት ሰላም ከሌለ ነግዶ…
Read the full story at amharamassmedia ↗