«ከምንጊዜውም በላይ ከክለቤ ጋር ነኝ» ፔፕ ጓርዲዮላ ለሲቲ ደጋፊዎች የጻፉት ደብዳቤ
«ከምንጊዜውም በላይ ከክለቤ ጋር ነኝ» ፔፕ ጓርዲዮላ ለሲቲ ደጋፊዎች የጻፉት ደብዳቤ ማንቸስተር ሲቲ በቀረቡበት የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ክሶች ጥፋተኛ ኾኖ መገኘቱን ተከትሎ የማንቼስተር ሲቲ አሠልጣኝ የነበሩት ፔፕ ጓርዲዮላ ለክለቡ ደጋፊዎች በላኩት ግልጽ ደብዳቤ በዚህ ወቅት ከምንጊዜውም በላይ ከክለቡ ጎን መኾናቸውን አረጋግጠዋል። ፔፕ በመልዕክታቸው «እያንዳንዱ የማንቼስተር ሲቲ ደጋፊ ከምንጊዜውም በላይ ከእናንተ ጋር መኾኔን እንድታውቁ እፈልጋለሁ» ካሉ በኋላ፣ ሁልጊዜም ቢኾን ከክለባቸው፣ ከባለቤቱ፣ ከሊቀመንበሩ፣ ከተጫዋቾች፣ ከአሠልጣኞች ስታፍ እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗