“የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነሥርዓት መካሄዱን ገልጸዋል። ሥነ ሥርዓቱ የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ለማሳደግ፣ መጠነ ሰፊ እድሎችን ለመፍጠር እና በመላው ምሥራቅ አፍሪካ ለላቀ ኢኮኖሚያዊ እና የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን መሠረት ለመጣል ትልቅ እርምጃ መኾኑን የሚያረጋግጥ ሁነት ነው ብለዋል። …
Read the full story at amharamassmedia ↗