★ ያኔት ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ የስራ እድል ማስታወቂያ
★ ያኔት ስፔሻሊቲ ዴንታል ክሊኒክ የስራ እድል ማስታወቂያ ✅ የሥራ መደብ: የመኪና ሹፌር ● ጾታ: ሴት ተወዳዳሪ ብቻ ● የሥራ ልምድ: በሹፍርና 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ▪︎ መኖሪያ/ሥራ ቦታ: ለቦሌ ቡልቡላ ቅርብ የሆነች (የሥራ መነሻ ቦታ ቦሌ ቡልቡላ) 🔻የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም. ለ ማመልከት: 🏢 በአካል: ቦሌ ሪሊቲ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ (Bole Reality Plaza 8th Floor) 📱 በቴሌግራም: CV በ @emu079 ይላኩ ሼር በማድረግ ለሴት ሹፌሮች አድርሱ
Read the full story at effoyjobs ↗