አማራ ክልል ሁሉቱ አልተግባቡም‼
አማራ ክልል ሁሉቱ አልተግባቡም‼ በአማራ ክልል በትራንስፖርት ቁጥጥርና አገልግሎት ላይ የተፈጠረውን አለመግባባት ለማስተካከል ደብዳቤ ፅፏል። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መንገድ፣ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቢሮ ለአማራ ፖሊስ ኮሚሽን በላከው ይፋዊ ደብዳቤ፤ በክልሉ በትራፊክ ቁጥጥር፣ በቴክኒክ ምርመራ እና በትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት ላይ የተፈጠሩ አሰራሮችን በአስቸኳይ ለማስተካከል ጥሪ አቅርቧል። የደብዳቤው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌 በአዋጅ ቁጥር 300/2017 እና አግባብ ባላቸው ደንቦች መሰረት የትራንስፖርት ቁጥጥር፣ የኢንስፔክሽንና የቴክኒክ ምርመራ ስራዎችን የመምራትና የመቆጣጠር ሃላፊነት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቢሮ መሆኑ ተመልክቷል። 📌 በትራፊክ ፖሊስ በኩል በተጻፈ የስርጭት (ሰርኩላር) ደብዳቤ ምክንያት የትራንስፖርት መቆጣጠር፣ የቴክኒክ ምርመራ፣ የስምሪትና…
Read the full story at wasulife ↗