በቄሌም ወለጋ ዞን ወንድም እና እህት በደራሽ ውኃ ተወሰዱ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-30 14:59:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቄሌም ወለጋ ዞን ወንድም እና እህት በደራሽ ውኃ ተወሰዱ፡፡ 👉 እህትየው ወንድሟን በደራሽ ውኃ ሲወሰድ ለማዳን ስትል ራሷም በደራሹ መወሰዷን የቄለም ወለጋ ዞን ፖሊስ ዋና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በቄለም ወለጋ ዞን ባሎጊ ወለል ወረዳ ኩሣዬ አካባቢ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም የደመራ እለት የልብስ ማጠቢያ ቦታ ሄደው የአቶ ቀጠሌ በርኬሳ ከነበሩት አራት ልጆች መካከል ሁለቱ በደራሽ ውኃ መወሰዳቸው ተገልጿል። የቄለም ወለጋ ዞን ፖሊስ ዋና መምሪያ የኮሚኒኬሽን ክፍል ሐላፊ ምክትል ኢንስፔክተር በንቲ ነጋሣ ለብስራት ሬድዮ እንደገለጹት፤ የ17 ዓመቷ ሲፎ ቀጠሌ እና የ12 ዓመቱ ወንድሟ አባያ ቀጠሌ ለመስቀል በዓል የሚሆናቸውን ልብስ ለማጠብ ወደ ኩሣዬ ወንዝ ይወርዳሉ። ልብስ አጥበው ሲጨርሱ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ ምክንያት በወንዙ ላይ በተሰራ ድልድይ ስር ተጠልለው እንደነበር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]