የተፈበረከው ውሸት?!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-30 15:06:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተፈበረከው ውሸት?! የዛሬው የትንታኔ ዝግጅት በሶሻል ሚዲያ በስፋት የሚሰራጨውን "ወይዘሮ ወርቂት አፄ ቴዎድሮስን ገደለች" የሚለውን የተሳሳተ ትርክት ከነሙሉ የታሪክ ሰነዶችና የመጀመሪያ ደረጃ መረጃዎች ጋር በጥልቀት ይመረምራል። በወቅቱ በነበሩ የውጭ ሐኪሞች፣ ዲፕሎማቶችና የታሪክ ጸሐፊያን ኦፊሴላዊ መዛግብት በመታገዝ፤ የቴዎድሮስና የወሎ ባለባቶች የሥልጣን ሽኩቻ፣ የወርቂት ትብብር እና ንጉሠ ነገሥቱ በመቅደላ አምባ በራሳቸው እጅ ሕይወታቸው ያለፈበትን እውነተኛ ታሪካዊ ሁኔታ ይዳስሳል! https://youtu.be/_erYC2L_v58?si=gZqurt590ZQMeglU

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]