የህውሃት አመራሮች ከሀገር መውጣታቸው ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-09-30 15:53:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህውሃት አመራሮች ከሀገር መውጣታቸው ተሰማ‼ በትግራይ ክልል የሀገር መከላከያ ሰራዊት ህግ የማስከበር እና የቁጥጥር ስራውን አጠናክሮ በቀጠለበትና ወደ ክልሉ መዲና መቀሌ እየገሰገሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ የሕወሃት አመራሮች ሀገር ለቀው መውጣታቸው ተሰምቷል። አመራሮቹ ትናንት ከሰዓት ወደ ኤርትራዋ የሳንአፌ ከተማ መግባታቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው። ​ባለፈው ሳምንት በራያ፣ በአላማጣ እና በሰቆጣ አካባቢዎች በሕወሃት በኩል እንደገና የተቀሰቀሰውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተከተሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወደ እርምጃ ገብቷል። የህውሃት አመራሮች ስለጦርነቱ ለተከታታይ ምንም መረጃ ሳይሰጡ የቆዩት ጉዞ ላይ ስለነበሩ መሆኑንም ምንጮቹ ጠቁመዋል። በዝምታ ቆይቶ የነበረው ቡድኑ ከቀናት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ምሽት ድምፁን ባሰማበት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]