በአዲስ አበባ እና አካባቢው የድሮን በረራ ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ‼
በአዲስ አበባ እና አካባቢው የድሮን በረራ ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ‼ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ እና አካባቢው ማንኛውንም ዓይነት ድሮን ለማብረር ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን አስታወቀ። 📌 የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና የብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት ለማስጠበቅ ነው ተብሏል። 📌 ያለፈቃድ የሚበሩ ድሮኖችን የመጥለፍ፣ የማሳረፍ እና አብራሪዎቻቸውን በቁጥጥር ሥር በማዋል ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗