ማይጨው‼
ማይጨው‼ የትግራይ ሰላም ኃይል ባወጣው መግለጫ ከ8 ቀናት በፊት መስከረም 12 የተጀመረው ውጊያ ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም. በተደረገው ማጥቃዕት ብቻ የሚከተሉት ቦታዎች ከሕወሃት ኃይል ነፃ ወጥተዋል ብሏል። 📌 ማይጨዉ ከተማ 📌 ጨርጨር ከተማ 📌 መኾኒ ከተማ 📌 ፃዕዳ መይዳ 📌 ሓዳ ኣልጋ 📌 ክክፍቶ 📌 ሕጉምብርዳ 📌 ሓሸንገ 📌 ዋራባየ 📌 ማይ ማዕዶ (ሙሉ በሙሉ) ነው ያለው።ውጊያው አሁንም የቀጠለ መሆኑን ትግራይ ኃይል ሰላም ገልጿል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗