ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከማቆሚያቸው ቦታ የሠረቁ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ZENA24NOWneutral2026-09-30 15:48:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከማቆሚያቸው ቦታ የሠረቁ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ተጠርጣሪዎቹ ኢብራሂም የኑስ፣ ነጅመድን ሬድዋን እና ኑረዲን በርጌቾ ሲባሉ ወንጀሉን የፈፀሙት መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ/ም ከለሊቱ 9፡00 ሠዓት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ሰሚት ኮንዶምኒየም 2ኛ በር አካባቢ ነው። በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጎሮ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ባሳዝነው አክሎግ እንደተናገሩት የግል ተበዳዮች እና የተሽከርካሪ ማቆሚያው ጥበቃ ኃላፊ በሰዓቱ በመምሪያው በአካል ቀርበው ተሽከርካሪ እንደተሰረቀባቸው አመልክተዋል፡፡ የፖሊስ የምርመራና የክትትል ቡድኑ ወንጀሉ ተፈጽሞበታል የተባለበት ቦታ በመሄድ ወንጀሉ መፈፀሙንም አረጋግጠዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3_59732 ኢት ሲኖትራክ ተሽከርካሪ ከቆመበት አንስተው በአካባቢው በመሸሸግ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]