የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ADDIS_NEWSneutral2026-09-30 16:21:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኬንያ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚጠቀሙት ነዳጅ አብዛኛውን ጊዜ ከአፍሪካ ውጭ ባሉ ሀገራት እንደሚመረት አስታውሰዋል፡፡ ይህም በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ተፅዕኖ እንደሚፈጥር ጠቁመው÷ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፉ የነዳጅ ግብይት ዋጋ መጨመር ሳቢያ የሚደርስባቸውን ተፅዕኖ ይቀንሳል ብለዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር በታለመው የላፕሴት ፕሮጀክት አካባቢ እንደሚገኝ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ይህም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]