🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ፡

ETHIOEPLneutral2026-09-30 16:17:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ፡ እያንዳንዱ የማን ሲቲ ደጋፊ እኔ አብሪያቸው መሆኔን እንዲያውቁ እፈልጋለሁ። "እኔ ከክለቤ፣ ከባለቤቴ፣ ከሊቀመንበሬ ፌራን፣ ከተጫዋቾቹ፣ ከሰራተኞቹ፣ ከኤንዞ እና ከእናንተ ልዩ ደጋፊዎች በስተጀርባ ነኝ።" "ግልጽ ላርግላቹ ይህንን ጊዜ አንድ ላይ እናልፋለን." "ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ". 🩵 SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]