በአርባ ምንጭ ከተማ  ሕገ-ወጥ መድኃኒቶች መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ተገኙ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-30 16:30:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአርባ ምንጭ ከተማ ሕገ-ወጥ መድኃኒቶች መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ተገኙ፡፡ በአርባ ምንጭ ከተማ በሕገ-ወጥ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው የተገኙ እና በገበያ ፈቃድ ማረጋገጫ የሌላቸው አደገኛ ሕገ-ወጥ መድኃኒቶች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣኑ ያስታወቀ ሲሆን ህብረተሰቡም ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከከተማው ፖሊስና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ባካሄደው ድንገተኛ የክትትል ሥራ በከተማው ሕገ-ወጥና ያልተፈቀዱ መድኃኒቶችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ተናግሯል። በምግብና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 38 መሠረት የመድኃኒቶችን ደህንነት የመከታተል ኃላፊነት የተሰጠው ባለሥልጣኑ፤ የተያዙት ምርቶች በሕገ-ወጥ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው የተገኙና የገበያ ፈቃድ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]