በአዲስ አበባ እና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፍቃድ እንደማይሰጥ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።

ADDIS_NEWSneutral2026-09-30 16:46:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ እና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፍቃድ እንደማይሰጥ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። በአዲስ አበባና አካባቢው የሚንቀሳቀሱ ድሮኖችንና ሌሎች ተመሳሳይ በራሪ አካላትን የሚቆጣጠር የተቀናጀ የጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን ያመለከተው አገልግሎቱ ይህንን ጥሰው በተገኙት ላይ ህጋዊ ርምጃ እንደሚወስ,ድ መግለጹን ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢቲቪ ዘግቧል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]