የድሮን በረራ ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ‼️
የድሮን በረራ ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ‼️ ከሰሞኑ የቢሾፍቱ አየር ሀይልን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የድሮን ጥቃት የደረሰበት የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ እና አካባቢው የድሮን በረራ ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ መከልከሉን አስታዉቆል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ እና አካባቢው ማንኛውንም ዓይነት ድሮን ለማብረር ፈቃድ መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን አስታወቀ። 📌 የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና የብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት ለማስጠበቅ ነው ተብሏል። 📌 ያለፈቃድ የሚበሩ ድሮኖችን የመጥለፍ፣ የማሳረፍ እና አብራሪዎቻቸውን በቁጥጥር ሥር በማዋል ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗