ሁለቱ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ ሁለት የአፋር ድርጅቶች፤ የኤርትራ መንግሥት ጦር ሰራዊት የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቆ መግባቱን አስታወቁ። ሁለቱ ድርጅቶች በየተናጠል ይፋ ባደረጉት መግለጫ፤ ኤርትራ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች፤ በሃገሪቱ ዉስጥ ያለዉን ግጭትንም በማባባስ ጉዳይ እጅዋ አለበት ሲሉ ከሰዋል።  የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ኮንግረስ (EANC በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) ቃል አቀባይ ዓሊ መሐመድ ዛሬ ለዶቸ ቬለ እንደነገሩት የኤርትራ ጦር ኢትዮጵያ ግዛት መሥፈሩን ድርጅታ

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-30 19:00:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሁለቱ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ ሁለት የአፋር ድርጅቶች፤ የኤርትራ መንግሥት ጦር ሰራዊት የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቆ መግባቱን አስታወቁ። ሁለቱ ድርጅቶች በየተናጠል ይፋ ባደረጉት መግለጫ፤ ኤርትራ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች፤ በሃገሪቱ ዉስጥ ያለዉን ግጭትንም በማባባስ ጉዳይ እጅዋ አለበት ሲሉ ከሰዋል። የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ኮንግረስ (EANC በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) ቃል አቀባይ ዓሊ መሐመድ ዛሬ ለዶቸ ቬለ እንደነገሩት የኤርትራ ጦር ኢትዮጵያ ግዛት መሥፈሩን ድርጅታቸዉ «ከዉስጥ» ካሉት ከኤርትራ መንግሥት ምንጮቹ ባገኘዉ መረጃ ጭምር ማረጋግጡን ለዶቼ ቬለ «DW » ዛሬ ተናግረዋል።ኢትዮጵያ የሚገኙት የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ኢብራሒም ሐሩን በበኩላቸዉ በተለይ በአፋር ክልል በሚደረገዉ ዉጊያ የኤርትራ ጦር መካፈሉን ተናግረዋል።…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]