የኤርትራ ጦር ድንበር ጥሶ ገብቷል ሲሉ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚዎች አስታወቁ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-30 19:03:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ጦር ድንበር ጥሶ ገብቷል ሲሉ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚዎች አስታወቁ ሁለቱ የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ ሁለት የአፋር ድርጅቶች፤ የኤርትራ መንግሥት ጦር ሰራዊት የኢትዮጵያን ድንበር ዘልቆ መግባቱን አስታወቁ። ሁለቱ ድርጅቶች በየተናጠል ይፋ ባደረጉት መግለጫ፤ ኤርትራ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች፤ በሃገሪቱ ዉስጥ ያለዉን ግጭትንም በማባባስ ጉዳይ እጅዋ አለበት ሲሉ ከሰዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]