"የኢትዮጵያ መከላከያን እርምጃ እደግፋለሁ" የኤርትራው ተቃዋሚ ‘ብርጌድ ንሐመዱ’

WASULIFEneutral2026-09-30 19:04:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የኢትዮጵያ መከላከያን እርምጃ እደግፋለሁ" የኤርትራው ተቃዋሚ ‘ብርጌድ ንሐመዱ’ የኤርትራ ተቃዋሚ ስብስብ የሆነው ‘ብርጌድ ንሐመዱ’ በሰሜን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ መግለጫ መስጠቱ ተገለፀ። የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌የኤርትራ መንግሥት «ጽምዶ» በሚል ስም ተቃራኒ ኃይሎችን በማሰባሰብ ኢትዮጵያን ለማጋጨትና ለማታመሥ እየሰራ ነው ሲል ከሶታል። 📌 ሕወሓት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመጣሱ ለዳግም ጦርነት ስጋት ምክንያት እየሆነ ነው ብሏል። 📌ብርጌድ ንሐመዱ’ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጎን እንደሚቆምና መከላከያው እርምጃ እደሚደግፍ የኤርትራው የገለፀ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የመከላከያ ሰራዊት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፍ አስታውቋል። 📌 የኢትዮጵያ ችግር በራሳቸው በኢትዮጵያውያን ብቻ መፈታት እንዳለበት በመግለጫው ላይ አስምሮበታል። ዋሱመሐመድ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]