ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አደራድሩኝ‼

WASULIFEneutral2026-09-30 19:21:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አደራድሩኝ‼ ህውሃት ከመንግስት ጋር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለድራድር ለመቀመጥ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ እያቀረበ ይገኛል ሲሉ አምባሳደር ሱሌማን ደደሮ ገለፁ። "ይህ አታላይ የድርድር ጥሪ በውጊያ ሜዳ ሽንፈት በሚገጥማቸው ጊዜ ከሽንፈት ለማምለጥ የሚጠቀሙበት ነው። ከህወሓት ጋር ለድርድር በመቀመጥ አገራችንን በአጠቃላይ እንዲሁም የትግራይን ህዝብ በተለየ ሁኔታ ለሌላ ተጨማሪ የእንግልት እና የስቃይ ጊዜ አሳልፎ የመስጠት ስህተት መስራት የለብንም" ሲሉም አምባሳደሩ ሁኔታውን ገልፀዋል። አምባሳደር ሱለይማን ከፕሪቶሪያው በፊትም ሚስጥሩን የገለጡት እሳቸው ነበሩ።አሁን ላይ መከላከያ መቀሌ መቃረቡ ታውቋል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]