የድርድር ጥያቄ‼️
የድርድር ጥያቄ‼️ ህወሓት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከመንግሥት ጋር እንዲያደራድሩት ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ተከታታይ ጥያቄ እያቀረበ መሆኑን በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌይማን ደደፎ ገልፀዋል። ህወሓት የድርድር ጥያቄ የሚያቀርበው የወታደራዊ ኃይል የበላይነት ሲወሰድበት በመሆኑ መንግሥት ሌላ ስህተት እንዳይሰራ በሚል በርካቶች ሀሳባቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። አዩዘሀበሻ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗