በዕርዳታ ሰራተኞች እና ንብረቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አስታወቁ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-30 19:39:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዕርዳታ ሰራተኞች እና ንብረቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አስታወቁ። ​ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የነዋሪዎች እና የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ኦዞኒያ ኦጂየሎ (ዶ/ር) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ተለዋዋጭ ሁኔታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል። አስተባባሪው በመግለጫቸው በተለይም በቀደመው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ለተደራራቢ የደህንነት ስጋት መጋለጣቸው እና አዳዲስ መፈናቀሎች መከሰታቸው በሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ብለዋል። ​የሰብአዊ እርዳታ ማህበረሰብ በተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ መስጠቱን ቢቀጥልም፣ በተለይ በቅርቡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ውጥረት መባባስ ጋር ተያይዞ በዕርዳታ ሰራተኞች፣ በንብረቶች፣ በቢሮዎች እንዲሁም በሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]