ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ የቀድሞ የምክር ቤት አባላት ሽኝት አደረጉ
አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀድሞ ምክር ቤት አባላት የክብር ሽኝት አድርገዋል ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ተመርጠው ባለፉት 5 ዓመታት የመረጣቸውን ህዝብ ሲያገለግሉ ለነበሩ የከተማዋ ምክር ቤት አባላት የክብር አሸኛኘት አድርገናል ብለዋል የምክር ቤት አባላት የተሰጣቸውን የህዝብ አደራ አስፈፃሚው … The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ የቀድሞ የምክር ቤት አባላት ሽኝት አደረጉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗