ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለኢትዮጵያ የሰጡት ክብርና ምስጋና
አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ መንግሥትና ሕዝብ ለኢትዮጵያ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና አለው አሉ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ፕሬዚዳንቱ ይህንን የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በተገኙበት በተካሄደው የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ነው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በመልዕክታቸው የፕሮጀክቱ ግንባታ ይፋ መሆን አፍሪካ አዲስ ዘመን እየጀመረች እንደሆነ ያወጀ … The post ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለኢትዮጵያ የሰጡት ክብርና ምስጋና appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗