ኢትዮጵያና ጃፓን የሩዝ ምርት ልማትን ማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የኢትዮጵያን የሩዝ ምርት ዘርፍ ማዘመን የሚያስችል የ375 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ተፈራርመዋል አቶ አህመድ ሺዴ በዚህ ወቅት የግብርና ዘርፍ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ትራንስፎርሜሽን ለምግብ ዋስትና እና ለገጠር ብልጽግና ጉልህ ሚና እንዳለው ተናግረዋል ምርታማነትን … The post ኢትዮጵያና ጃፓን የሩዝ ምርት ልማትን ማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗