በአዲስ አበባና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፈቃድ አይሰጥም – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

WELCOMEneutral2026-10-01 06:21:26 UTC
AdYour ad here[email protected]
በአዲስ አበባና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፈቃድ አይሰጥም – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፍቃድ አይሰጥም አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የድሮንና ሌሎች ተመሳሳይ በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ ይፋ ባደረገው ማሳሰቢያ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በአዲስ አበባ እና አከባቢው ማንኛውንም አይነት ድሮን ለማብረር ፍቃድ አይሰጥም አገልግሎት … The post በአዲስ አበባና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፈቃድ አይሰጥም – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]