የጋምቤላ ክልል ምቤት የክልሉ መንግሥት የአስፈፃሚ አካላትን ሹመት አጸደቀ
አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ የቀረበውን የክልሉ መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሹመት አፅድቋል በዚህም መሰረት 1.ጋትሉዋክ ሮን (ዶር) የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ 2. አቶ ኮንግ ኩላንግ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ 3. አቶ ቻም ኡቦንግ የክልሉ ፍትህ … The post የጋምቤላ ክልል ምቤት የክልሉ መንግሥት የአስፈፃሚ አካላትን ሹመት አጸደቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗