የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ መንግሥት በዛሬው ዕለት የተጀመረው የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በኬንያ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚጠቀሙት … The post የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗