የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-10-01 06:21:26 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በኬንያ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍየላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ሥርዓት የአፍሪካን የኢንዱስትሪ … The post የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]